Facebook Page: Please enter a valid URL

የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የፍቼ ጫምበላላ በዓል በታላቁ ሶሬሳ ጉዱማሌ ተከበረ።

የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የጫምበላላ በዓል አከባበር ስነ ስርዓት በተለያዩ ባህላዊ ሥነ-ሥርዓቶች በታላቁ ሶሬሳ ጉዱማሌ ተከበረ። በበዓሉ አከባበር ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ፣ የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን

[post-views]

የሲዳማ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8)ን አክበሩ

ሐዋሳ፣መጋቢት 1/2018 ዓ.ም፦ የሲዳማ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን (ማርች 8)ን በድምቀት አክብረዋል። "ማርች 8" የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ50ኛ ጊዜ ''የሴቶች ድምጽ እኩልነትና ለበለጸገች ኢትዮጵያ'' በሚል መሪ ቃል

[post-views]
መስከረም 27, 2025
1 2