የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የፍቼ ጫምበላላ በዓል በታላቁ ሶሬሳ ጉዱማሌ ተከበረ።
የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የጫምበላላ በዓል አከባበር ስነ ስርዓት በተለያዩ ባህላዊ ሥነ-ሥርዓቶች በታላቁ ሶሬሳ ጉዱማሌ ተከበረ። በበዓሉ አከባበር ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ፣ የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን
[post-views]