Facebook Page: Please enter a valid URL

የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የጫምበላላ በዓል አከባበር ስነ ስርዓት በተለያዩ ባህላዊ ሥነ-ሥርዓቶች በታላቁ ሶሬሳ ጉዱማሌ ተከበረ።

በበዓሉ አከባበር ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ፣ የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የደማቁ በዓል ተሳታፊዎች በተገኙበት በዓሉ መከበር ተከበረ።

Posted in: City News

Leave a comment